የወጣት ሴቶች መብት ክፍል 5 | በማ ድመጥ መማር | DW | 21.05.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

በማ ድመጥ መማር

የወጣት ሴቶች መብት ክፍል 5

ባለፈው ሳምንት ስለ ቼሮ አባት ማረፍና አጎቷ፤ የእናቷንና የእሷን ሀብት የምወርሰው እኔ ነኝ ማለታቸውን ሰምተናል።

የቼሮ ጓደኞች - ፋጡማና ቼፕቱ የአጎቷ ልጅ አብዲም ጭምር ልጃገረዶች የመውረስ መብት እንዳላቸው ተገንዝበዋል።በዛሬው ጭውውት ልጃገረዶቹ የሕፃናት የጉልበት ሥራ ምን ያህል የተስፋፋ እንደሆነ የሚገነዘቡበት ይሆናል።

Audios and videos on the topic