የወጣት ሴቶች መብት ክፍል 3 | በማ ድመጥ መማር | DW | 21.05.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

በማ ድመጥ መማር

የወጣት ሴቶች መብት ክፍል 3

ባለፈው ጊዜ ቼሮና ቼፕቱ ታናሽ ጓደኛቸው ፋጡማን ከመገረዝ እንዳዳኗት ሰምተናል። አንዳንድ ልማዳዊ ድርጊቶቻችንን ምንም እንኳን በርካታ ሰዎች ተፈፃሚ ቢያደርጓቸውም ለወጣት ሴቶች ጎጂ መሆናቸውን ልጆቹ ተረድተዋል።

ሴቶች ሃሳብ ለሃሳብ የሚለዋወጡባቸው በርካታ ፈተናዎች እንዳሉባቸውም ተረድተዋል። እነዚህን በጋራ ለመቋቋም የሴቶች ፓርላማን መስርተዋል። «የፆታ ጥቃት» የተሰኘው ክፍል ሶስት ጭውውት እንሆ።

Audios and videos on the topic