የወጣት ሴቶች መብት ክፍል 2 | በማ ድመጥ መማር | DW | 22.04.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

በማ ድመጥ መማር

የወጣት ሴቶች መብት ክፍል 2

ፋጡማ እና ልጃገረዶቹ የሴት ልጅ ግርዛትን እንዴት ይጋፈጡት ይሆን?

ባለፈው ክፍል የፋጡማ ወላጆች ሊድሯት አቅደው በመኝቷ ክፍሏ ውስጥ እንደ ቆለፉባት እንዲሁም ጓደኞቿ ተደብቀው እንዳስመለጧት አዳምጠናል። በዛሬው ጭውውት ደግሞ ልጆቹ አዲስ ችግር ማለትም የሴት ልጅ ግርዛትን መጋፈጥ ይኖርባቸዋል። ይከታተሉ።

Audios and videos on the topic