የወደፊት ተስፋችን | ጤና እና አካባቢ | DW | 29.05.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

የወደፊት ተስፋችን

አንዲት ዓለም፤ አንድ ተፈጥሮ፤ የወደፊት ተስፋችን!

ዚግማን ጋብሪየል /የጀርመን የአካባቢ ጥበቃ ሚኒስትር!

ዚግማን ጋብሪየል /የጀርመን የአካባቢ ጥበቃ ሚኒስትር!

እዚህ ጀርመን ቦን ከተማ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስተባባሪነት ስድስት ሺ የተገመተ ተሳታፊ ከ109 አገራት ተገኝቶ ተፈጥሮ በለገሰችዉ በብዝሃ ህይወት ጥበቃ ዙሪያ የሚነጋገርበት ጉባኤ መሪ መፈክር።