የወይዘሪት ብርትኳን ሚደቅሳ ሁኔታ | ኢትዮጵያ | DW | 23.02.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የወይዘሪት ብርትኳን ሚደቅሳ ሁኔታ

ከታሰሩ ሁለት ወራት የሞላቸዉ የአንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ሊቀ መንበር ወይዘሪት ብርትኳን ሚደቅሳ ጠበቃቸዉን ለማግኘት ከአንድ ጊዜ በላይ አለመቻላቸዉ ተገልጿል።

...ባንዲራ...

...ባንዲራ...

በአንድ ክፍል ለብቻቸዉ መታሰራቸዉ የሚነገረዉ የፖለቲካ ፓርቲ ሊቀመንበር በእናታቸዉና በልጃቸዉ ብቻ ነዉ የሚጠየቁት።