የወይዘሪት ብርቱካን ዕስራት አንደኛ ዓመት መታሰቢያ | ኢትዮጵያ | DW | 30.12.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የወይዘሪት ብርቱካን ዕስራት አንደኛ ዓመት መታሰቢያ

ዳግም ወህኒ ከወረዱ ትናንት አንድ ዓመት የሞላቸውን ልጃቸውን ወይዘሪት ብርቱኳን ሚዴቅሳን እንዲፈቱላቸው እናቷ ወይዘሮ አልማዝ ገብረ እግዚአብሄር ለጠቅላይ ሚኒስትር ዜናዊ የላኩት ደብዳቤ መድረሱን ተናግረዋል ።

default

የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ታደሰ ዕንግዳው ያነጋገራቸው ወይዘሮ አልማዝ እስካሁን መልሱን በተስፋ እየተጠባበቁ መሆኑንም ገልፀዋል ። መሪው ብርቱካን ሚዴቅሳ ወህኒ የወረዱበትን አንደኛ ዓመት በመስቀል አደባባይ እንዳያስብ የተከለከለው የአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ በበኩሉ ዕለቱን ትናንት በፅህፈት ቤቱ በተለያዩ ዝግጅት ዘክሯል ። ታደሰ ዕንግዳው

ታደሰ ዕንግዳው ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic