የወንጌል ዓለም ሁሉ ቤተክርስትያን ሠራተኞች መታሠር | ኢትዮጵያ | DW | 13.01.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የወንጌል ዓለም ሁሉ ቤተክርስትያን ሠራተኞች መታሠር

የወልዲያ ፖሊስ ሁለት ራሱን የወንጌል ዓለም ሁሉ ቤተክርስትያን ብሎ የሚጠራ የክርስትና ሀይማኖት ዘርፍ ሐዋርያውያን ሠራተኞችን አሠረ።

ቤተክርስትያኒቷ እሥረኞቹ ባስቸኳይ እንዲፈቱ ስትጠይቅ፡ ፖሊስ ጉዳዩን ለዓቃቤ ሕግ ማስተላለፉን ገልጾዋል። ዩሐንስ ገብረእግዚአብሔር

ዮሐንስ ገ//እግዚአብሔር

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 13.01.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/13iSj
 • ቀን 13.01.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/13iSj