የወንዶ-ገነት ወረዳ ተደጋጋሚ ግጭቶችና አቤቱታ አቅራቢዎች፣ | ኢትዮጵያ | DW | 17.03.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የወንዶ-ገነት ወረዳ ተደጋጋሚ ግጭቶችና አቤቱታ አቅራቢዎች፣

በደቡብ ኢትዮጵያ፣ በወንዶገነት ወረዳ በተለያዩ ተደጋጋሚ ግጭቶች፤ የብዙ ሰዎች ኑሮ መናጋቱ ይነገራል።

የወንዶ-ገነት ወረዳ ተደጋጋሚ ግጭቶችና አቤቱታ አቅራቢዎች፣

በቅርቡ በተነሣ ግጭት፤ 2 ሰዎች መገደላቸው፤ 450 ቤቶች መፍረሳቸውና ከ 150 በላይ የቀንድ ከብቶች መዘረፋቸውን ፤ ከ 800 በላይ አባወራዎች ተፈናቅለው ለስደት መዳረጋቸውን ፤ አቤቱታ አቅራቢዎች ያስረዳሉ።

ታደሰ እንግዳው

ነጋሽ መሐመድ