የወባ ክትባት ምርምር | ጤና እና አካባቢ | DW | 30.10.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

የወባ ክትባት ምርምር

የበርካቶችን ህይወት በተለይ በአፍሪካ እየቀጠፈ የሚገኘዉ የወባ በሽታ አንድ ወቅት ኢትዮጵያ ዉስጥ እስከመጥፋት ደርሶ እንደነበር አይዘነጋም።

የወባ ትንኝ

የወባ ትንኝ

ለዚህም ነበር እሱን በሚመለከት የሚንቀሳቀሰዉ መስሪያ ቤት ስያሜዉ ወባ ማጥፊያ ይባል የነበረዉ። የወባ በሽታን ማጥፋት የሚቻልበትን ሁኔታም እንዳለ መገመት ይቻላል።