የወባ በሽታ አሳሰቢነት በደቡብ ክልል | ጤና እና አካባቢ | DW | 17.09.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ጤና እና አካባቢ

የወባ በሽታ አሳሰቢነት በደቡብ ክልል

የወባ በሽታ አሳሰቢ ከሆነባቸው አካባቢዎች አንዱ የደቡብ ክልል ነው። የክልሉ ጤና ቢሮ እንደሚለው ካለፈው ዓመት አጋማሽ አንስቶ የበሽታው ሥርጭት ጨምሯል።ሀዋሳ ወደ ሚገኘው የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል ከሚመጡት ህሙማን አብዛኛዎቹ በወባ የተያዙ ናቸው።

የወባ በሽታ አሳሰቢ ከሆነባቸው አካባቢዎች አንዱ የደቡብ ክልል ነው። የክልሉ ጤና ቢሮ እንደሚለው ካለፈው ዓመት አጋማሽ አንስቶ የበሽታው ሥርጭት ጨምሯል።ሀዋሳ ወደ ሚገኘው የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል ከሚመጡት ህሙማን አብዛኛዎቹ በወባ የተያዙ ናቸው።የበሽታውን ሥርጭት ለመግታት ክልሉ የተለያዩ የመከላከያ ዘዴዎችን ተግባራዊ እያደረገ መሆኑን ይናገራል።በክልሉ የወባ ሥርጭት የሚገኝበት ደረጃ ፣የሥርጭቱ ምክንያት እና ሥርጭቱን ለመግታት የሚደረጉ ጥረቶች የዛሬው ጤና አካባቢ ዝግጅታችን ትኩረት ነው።

 ሸዋንግዛው ወጋየሁ

ኂሩት መለሠ

Audios and videos on the topic