የወባ መከላከል ዝግጅት | ጤና እና አካባቢ | DW | 06.10.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

የወባ መከላከል ዝግጅት

በኢትዮጵያ ወቅት ተከትሎ የሚቀሰቀሰዉን የወባ ወረርሽኝ ለመከላከል የሚያስችለዉን ዝግጅት ማከናወኑን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የበሽታዎች መከላከያ ዘርፍ እየገለፀ ነዉ።

default

መድሃኒት የተነከረ አጎበር

የተመ የህፃናት መርጃ ድርጅት UNICEF በኢትዮጵያ የወባ በሽታ በሚያሰጋዉ አካባቢ የሚኖረዉን ህዝብ ቁጥር ወደ50 ሚሊዮን እንደሚጠጋ ይገልፃል። በየዓመቱም እስከ ዘጠኝ ሚሊዮን የሚጠጋ ሰዉ በበሽታዉ እንደሚጠቃ ድርጅቱ በድረ ገፁ አስፍሯል። በሀገሪቱ በህፃናት ላይ ከሚደርሰዉ ሞት 2o በመቶዉ በወባ ምክንያት እንደሆነ UNICEF ያትታል።

ሸዋዬ ለገሠ፣

ተክሌ የኋላ፣