የወሲብ ጥቃት ክሶችና ቫቲካን | ዓለም | DW | 26.03.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የወሲብ ጥቃት ክሶችና ቫቲካን

የካቶሊክ ቤተክርስቲያን አንዳንድ የእምነት አባቶች ፈፅመዋል የሚባለዉን የወሲብ ቅሌት ያጋለጠዉን የ "New York Times" ን ዘገባ ቫቲካን አስተባበለች።

default

ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ቤኔዲክት 16ኛ

ጋዜጣዉ የአሁኑ የቤተክርስቲያኒቱ ሊቀ ጳጳሳት ቤኔዲክት 16ኛ የያኔዉ ካርዲናል ዮሴፍ ራትዚንገር በዊስኮንሰን ግዛት በሚላዉኪ አገረ ስብከት ስለተፈፀመዉ የወሲብ ጥቃት መፈፀሙን እያወቁ ሸፋፍነዉ መቆየታቸዉን ያትታል። በተጠቀሰዉ ስፍራ 200፤ በጣሊያን ደግሞ 67 ፅሙማን ልጆች የወሲብ ጥቃቱ ሰለባዎች መሆናቸዉ እየተነገረ ነዉ።

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ