የወሲብ ቅሌት በጀርመን ካቶሊካዊት ትምሕርት ቤቶች | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 24.02.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የወሲብ ቅሌት በጀርመን ካቶሊካዊት ትምሕርት ቤቶች

የጀርመን ካቶሊካዊት ቤተ-ክርስቲያን መምሕራንና ቀሳዉስት የቀድሞ ተማሪዎቻቸዉን አስገድደዉ መድፈራቸዉ መጋለጡ የሐገሪቱን የካቶሊክ ምዕመን አሁንም እያነጋገረ ነዉ።

default

ሊቀ ጳጳስ ሮበርት ሶሊች

ከአንድ መቶ አርባ የሚበልጡ የቀድሞ የካቶሊክ መንፈሳዊ ትምሕርት ቤት ተማሪዎች በመምሕሮቻቸዉና በየትምሕር ቤቶቹ ሐላፊዎች መደፈራቸዉን አጋልጠዋል።የጀርመኑ የካቶሊክ ቤተ-ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ሮበርት ሶሊች ቀሳዉስቱ ላደረሱት በደል በይፋ ይቅርታ ጠይቀዋል።ይቅርታዉ በቂ አይደለም የሚሉ ወገኖች ቤተ-ክርስቲያኒቱ ለተበዳዮቹ ካሳ መክፈል አለባት እያሉ ነዉ።የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሐይለ ሚካኤል ዝር ዝር ዘገባ አለዉ። ይልማ ሐይለ ሚካኤል ,ነጋሽ መሀመድ ሂሩት መለሰ