የወለኔ ፓርቲ ቅሬታ | ኢትዮጵያ | DW | 26.06.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የወለኔ ፓርቲ ቅሬታ

የፓርቲዉ ፀሐፊና ጊዚያዊ ሊቀመንበር ለጋዜጠኞች እንደነገሩት የወለኔ ሕዝብ ሕገ-መንግሥታዊ መብቱ እንዲከበር በመጠቁ ሰወስት ሰወስች ተገድለዉበታል፥ ሌሎች ስምንት ቆስለዉበታል።ባለፈዉ ሚዚያም የወለኔ ሕዝብ በሚኖርበት ወረዳ ምርጫ አልተደረገም

***Für mögliche Ergänzungen der Karte, wie z.B. andere Sprachen, zusätzliche Orte oder Markierungskreuz, wenden Sie sich bitte an infografik@dw-world.de (-2566), Außerhalb der Bürozeiten an bilder@dw-world.de (-2555).*** DW-Grafik: Per Sander 2011_03_10_Laender_Prio_A_B

የወለኔ ሕዝብ ሕገ-መንግሥታዊ መብቱ አልተከበረም፥ የሕዝቡ የመብት ጥያቄን በተመለከተ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፌደሬሽን ምክር ቤት ከዚሕ ቀደም ያሳለፈዉ ዉሳኔም እስካሁን ገቢራዊ አልሆነም በማለት የወለኔ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አስታወቀ።የፓርቲዉ ፀሐፊና ጊዚያዊ ሊቀመንበር ለጋዜጠኞች እንደነገሩት የወለኔ ሕዝብ ሕገ-መንግሥታዊ መብቱ እንዲከበር በመጠቁ ሰወስት ሰወስች ተገድለዉበታል፥ ሌሎች ስምንት ቆስለዉበታል።ባለፈዉ ሚዚያም የወለኔ ሕዝብ በሚኖርበት ወረዳ ምርጫ አልተደረገም።በጊዚያዊ ሊቀመንበሩ መግለጫ መሠረት በደሉን የሚፈፅመዉ የደቡብ ኢትዮጵያ መስተዳድር ነዉ።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ ዝር ዝር ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች