የኮፐንሃገን ጉባኤ ሂደት | ጤና እና አካባቢ | DW | 15.12.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

የኮፐንሃገን ጉባኤ ሂደት

ባለፈዉ ሳምንት የተከፈተዉ የዓለም የአየር ጠባይ ለዉጥን ለመግታት የሚያስችሉ ስልቶችን ይቀይሳል ተብሎ የተጠበቀዉ ጉባኤ ቀናትን ቢቆጠሩም ይዞ ብቅ ያለዉ ነገር አልታየም።

default

በኮፐንሃገን የአየር ጠባይ መለወጥ ያሰጋቸዉ ፍጥረታትን ያሳየዉ ምስል

ከዚህ ጉባኤ ይወጣል ተብሎ የታሰበዉ ላለፉት ዓመታት በኢንዱስትሪ አብዮት ለልማታቸዉ ሲረባረቡ ከባቢ አየርን የበከሉ አገራት የአደገኛ ጋዞች ልቀት መጠንን እንዲቀንሱ የሚያስገድደዉ ጃፓን ኪዮቶ ላይ የተደረሰዉ ስምምነት ከብቃቱ በፊት ህጋዊ አሳሪነት ያለዉና ሁሉን ያካተተ ቀጣይ ዉል ነዉ። ጉባኤዉ ከተጀመረ ወዲህ የታዩት ሙግትና ድርድሮች ግን ያን የታሰበ ዉል የሚጨበጥ የሚያደርጉት አይመስሉም። አፍሪቃን ወክሎ በጉባኤዉ የገኘዉ ቡድን እንደዛተዉ አቋሙን አጠንክሮ እየተሟገተ ነዉ።

ሸዋዬ ለገሠ ፣ ሂሩት መለሰ