የኮፊ አናን አዲስ መፅሃፍ ምረቃ | ዓለም | DW | 08.10.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የኮፊ አናን አዲስ መፅሃፍ ምረቃ

የቀድሞው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀኃፊ የነበሩት የኮፊ አናን አዲስ መፅሀፍ ትናንት ምሽት ተመረቀ።

የቀድሞው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀኃፊ የነበሩት የኮፊ አናን አዲስ መፅሀፍ ትናንት ምሽት ተመረቀ። በምረቃው ስነ ስርዓት ላይ ኮፊ አናን ተገኝተው መጽሐፋቸውን አስተዋውቀዋል። ዝግጅቱን የተከታተለው የለንደኑ ዘጋቢያችን ድልነሳው ጌታነህ ዘገባ አድርሶናል።

ድልነሳው ጌታነህ

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic