የኮንጎ ሬፑብሊክ የነዳጅ ዘይት ሀብትና የህዝብዋ ተስፋ | ኢትዮጵያ | DW | 14.03.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኮንጎ ሬፑብሊክ የነዳጅ ዘይት ሀብትና የህዝብዋ ተስፋ

የኮንጎ ሬፑብሊክ የነዳጅ ዘይት ሀብትና የህዝብዋ ተስፋ ግዙፍ የነዳጅ ዘይት ንጣፍ ባለቤት ናት። እና ህዝብዋ ከሀገሩ የነዳጅ ዘይት ምርት ገቢ ተጠቃሚ የመሆን ፍላጎት አለው። ይኸው ፍላጎቱ ግን አልተምዋላለትም።

default

ኮንጎ የነዳጅ ዘይቱን የምታወጣው ከምድር ስር ካለው የተፈጥሮ ሀብትዋ ብቻ ሳይሆን ብዙም ካልራቀው የባህር ጠረፍዋም ነው።

Hoegen, Monika/Abraha, Aryam

Sileshi, Mantegaftot