የኮንጎ መንግስት እና የአማፅያን ውይይት በናይሮቢ | ኢትዮጵያ | DW | 09.12.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኮንጎ መንግስት እና የአማፅያን ውይይት በናይሮቢ

የኮንጎ መንግስትና አማፅያን ለሁለተኛ ቀን ኬንያ ስብሰባ ተቀምጠዋል ።

default

የኮንጎ ስደተኞች

የተባበሩት መንግስታት የኮንጎ ልዩ ልዑክ የቀድሞው የናይጀሪያ ፕሬዝዳንት ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ ባሉበት የሚካሄደው የዚህ ስብሰባ ዓላማ ወደፊት ለሚካሄዱ ድርድሮች ህግና ደንቦች ማውጣት ነው