የኮንዶሚንየም ቆጠራ ከፊል ውጤት | ኤኮኖሚ | DW | 15.03.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኤኮኖሚ

የኮንዶሚንየም ቆጠራ ከፊል ውጤት

የአዲስ አበባ መስተዳድር የጋራ መኖሪያ ቤቶች አጠቃቀምን ዘመናይ ለማድረግ በጀመረው ቆጠራ መኖሪያ ቤቶቹን በሕገ ወጥ የያዙ ወይም ለሶስተኛ አካል ያከራዩ ግለሰቦች ላይ ርምጃ መውሰዱን፣ ቤቶቹንም ማስለቀቁን አስታወቀ።

የኮንዶሚንየም ኪራይ መወደዱ፣ መንግሥት ለጋራ መጠቀሚያ ያዘጋጃቸው ቤቶችም ለኪራይ በመዋላቸው፣ ለመኖሪያ የታሰቡት ቤቶች ለቡና ቤቶች እና ለሌሎች ድርጅቶች በተከራዩበት ተግባር እና በሰበቡ በሚፈጠሩ ችግሮች መማረራቸውን አንዳንድ የከተማይቱ ነዋሪዎች ገልጸዋል።

ዮሐንስ ገብረግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic