የኮምፒውተር ጠለፋ ወቀሳ | ኢትዮጵያ | DW | 19.02.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኮምፒውተር ጠለፋ ወቀሳ

በብሪታንያ በስደት የሚኖሩት አቶ ታደሰ ብሩ ከርሰሞ የኮምፒውተር ፕሮግራማቸውን ጠልፎብኛል የሚሉትን የኢትዮጵያን መንግሥት ተግባር የብሪታንያ ፖሊስ እንዲመረምር ጠየቁ።

አቶ ታደስ ትናንት በለንደን የፕራይቨሲ ኢንተርናሽናል መድረክ ላይ ነበር ይህንን ጥርጣሬአቸውን ይፋ ያደረጉት። የአቶ ታደሰን ወቀሳ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ መሰረተ ቢስ ሲሉ አጣጥለውታል።

ድልነሳው ጌታነህ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic