የኮልፌው የመኪና አደጋ | ኢትዮጵያ | DW | 02.08.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኮልፌው የመኪና አደጋ

ባለፈው ቅዳሜ ረፋድ ላይ አዲስ አበባ ውስጥ ኮልፌ በሚባለው አካባቢ በደረሰው የመኪና አደጋ የሞቱት ሰዎች ቁጥር ከዚህ ቀደም ከተገለፀው ከፍ ሊል እንደሚችል የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል ።

default

ፖሊስ እንደተናገረው በዚህ አደጋ እስከ ትናንት ድረስ 26 ሰዎች ሲሞቱ እርባ አራት ደግሞ በጠና ቆስልዋል ። በፖሊስ አገላለፅ የሟቾቹ ቁጥር ከፍ ሊል ይችላል ። ታደሰ ዕንግዳው ከአዲስ አበባ እንደዘገበው የኮልፌው የመኪና አደጋ በቅርቡ በመዲናይቱ ከደረሱት የመኪና አደጋዎች በዓይነቱ የከፋ ነው ።

ታደሰ እንግዳው፡ ሂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ