የኮሌራ ታማሚዎች ቁጥር መጨመር | ኢትዮጵያ | DW | 13.06.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የኮሌራ ታማሚዎች ቁጥር መጨመር

በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የአጣዳፊ ተቅማጥ እና ተውከት (አተተ) ታማሚዎች መበራከታቸው እየተነገረ ነው። ተመሳሳይ የህመም ምልክት እንዳለው የሚነገረው ኮሌራ ዋና ከተማዋን ጨምሮ  በአንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች መከሰቱ ተነግሯል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:12

«ድሬደዋ ለበሽታው የተጋለጥች ናት»

እስካሁንም ከ500 የሚበልጡ ሰዎች በበሽታው መያዛቸውን መረጃዎች ያመለክታሉ። በሽታው እስካሁን በአንዳንድ አካባቢዎች ገና ባይዳረስም የጤና ዘርፍ ኃላፊዎች ጥንቃቄ ለማድረግ እየጣሩ መሆኑን ይናገራሉ። ከድሬደዋ መሳይ ተክሉ ዘገባ ልኮልናል።

መሳይ ተክሉ

ሸዋዬ ለገሠ

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች