የክርስትና ሃይማኖት እና የአዉሮጻዉ ህብረት | ዓለም | DW | 15.09.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የክርስትና ሃይማኖት እና የአዉሮጻዉ ህብረት

በሳምንቱ መጨረሻ አስረኛዉ የአዉሮጻ ቤተክርስትያን ጉባኤ በፖላንድ ክራካዉ ከተማ ላይ ተካሂዶአል።

default

የጉባኤዉ ዋና ርዕስ የክርስትና ሃይማኖት በአዉሮጻዉ ህብረት ላይ ያለዉን ሚና የሚያዉጠጥን ሲሆን የተለያዩ የሃይማኖት አባቶች ምዕመናን እና የፖለቲካ ተጠሪዎች ተሳታፊ ነበሩ። የዶቸ ቬለዉ ያን ፓሎካት ስለ ጉባኤዉ ያጠናቀረዉን ዘገባ አዜብ ታደሰ ሰብሰብ በማድረግ ታቀርበዋለች። አዜብ ታደሰ፣ ነጋሽ መሃመድ