የክርስትናና እሥልምና መቻቻል በኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ | DW | 16.05.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የክርስትናና እሥልምና መቻቻል በኢትዮጵያ

የጀርመን ፍሪድሪኽ ኤበርት ድርጅት (እሽቲፊቱንግ) ፣ አዲስ አበባ ውስጥ ትናንት በሒልተን ሆቴል ባዘጋጀው ስብሰባ፤ የክርስትናና እሥልምና የዘመናት የመቻቻል ታሪክ ትኩረት እንደተደረገበት ተገለጠ። ድርጅቱ ፤ ከፓሪስ ዩንቨርስቲ ፣ በአፍሪቃ ቀንድና

በኢትዮጵያ ታሪክ ላይ የተመራመሩትን ፤ የታሪክና የሥነ ሕዝብ ምሁር ፤ ፕሮፌሰር ኤልዌይ ኢፍኬን በመጋበዝ ጠቃሚ ንግግር እንዲደመጥ አብቅቷል። በስብሰባው የተገኙ ተሳታፊ ምሁራንም ምሁራዊ ማብራሪያ አጠተዋል። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ፤

ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic