የክረምቱ ዝናብ እና ቅድመ ጥንቃቄው | ጤና እና አካባቢ | DW | 19.07.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ጤና እና አካባቢ

የክረምቱ ዝናብ እና ቅድመ ጥንቃቄው

በሚቀጥሉት ቀናት ቅጽበታዊ ጎርፍ ሊያስከትል የሚችል ዝናብ ሊጥል ስለሚችል ቅድመ ጥንቃቄ እንዲደረግ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የአየር ፀባይ ትንበያ መስሪያ ቤት አስጠነቀቀ። የከተማ አስተዳደር ጽህፈት ቤቶች ጎርፍን ለመከላከል ይቻል ዘንድ ከወዲሁ የፍሳሽ ማስወገጃ ቱቦዎች እንዳይደፈኑ አስፈላጊውን ስራ ከወዲሁ ሊሰሩ እንደሚገባም ተገልጿል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:16

ጎርፍን ለመከላከል አስቀድሞ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ የአየር ፀባይ ትንበያ መስሪያ ቤት አሳሰበ።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

አዜብ ታደሰ

 

Audios and videos on the topic