የክረምቱ ወራት ዝናብ ያስከተለው የጎርፍ ማጥለቅለቅ አደጋ | ኢትዮጵያ | DW | 23.08.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የክረምቱ ወራት ዝናብ ያስከተለው የጎርፍ ማጥለቅለቅ አደጋ

የዘንድሮ የክረምት ወራት በማየሉ በርካታ የሀገሪቱ ወንዞች ሞልተው የጎርፍ ማጥለቅለቅ አደጋ ተከስቶዋል።

default

የማጥለቅለቁ አደጋ በተለይ የአፋር፡ የጋምቤላ ፡ የአማራ፡ የትግራይ እና የኦሮሙያ ክልሎችን እንደጎዳ የአደጋ መከላከልና ዝግጁነት መስሪያ ቤት መረጃ አሰባሰብ ክፍል ኃላፊ አቶ አክሎግ ለዶይቸ ቬለ ገልጸዋል። በጎርፉ ለተጠቁ አስቸኳይ ርዳታ እየቀረበ መሆኑን አቶ አክሎግ አክለው ገልጸዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic