1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኬንያ ፖሊስ እርምጃና የዉጪ ስደተኞች

ማክሰኞ፣ ኅዳር 28 2003

የኬንያ ፖሊስ ስደተኞቹን ለመያዝ በባልደረቦቹ ላይ የደረሰዉን አደጋ ሰበብ አደረገ እንጂ ገንዘብ ለመቀበል በየአመቱ የሚያደውገዉ ዘመቻ አካል ነዉ።

https://p.dw.com/p/QRpz
የሶማሊያ ስደተኞች-ኬንያምስል AP

07 12 10

የኬንያ ፖሊስ ባለፈዉ አርብ ሰወስት ባልደረቦቹ ማንነታቸዉ ያልተወቀ ሰዎች በጣሉት የፈንጅ አደጋ ከተገደሉ ወዲሕ በርካታ የዉጪ ሐገር በተለይም የኢትዮጵያና የሶሜሊያ ስደተኞችን እያሰሰ እያሰረ ነዉ።ፖሊስ እስከ ትናንት ድረስ ባደረገዉ አሠሳ ከሰወስት መቶ ሥልሳ በላይ ስደተኞች አስሯል።የናይሮቢዉ ዘጋቢያችን ዘሪሁን ተስፋዬ እንደሚለዉ የኬንያ ፖሊስ ስደተኞቹን ለመያዝ በባልደረቦቹ ላይ የደረሰዉን አደጋ ሰበብ አደረገ እንጂ ገንዘብ ለመቀበል በየአመቱ የሚያደውገዉ ዘመቻ አካል ነዉ።ነጋሽ መሐመድ ተስፋዬን በስልክ አነጋግሮታል።

ዘሪሁን ተስፋዬ

ነጋሽ መሐመድ