የኬንያ ፕ/እጩዎች እና የአስመራጩ ኮሚሽን ውይይት | አፍሪቃ | DW | 04.10.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የኬንያ ፕ/እጩዎች እና የአስመራጩ ኮሚሽን ውይይት

የኬንያ አስመራጭ ኮሚሽን በቀጣዩ ጥቅምት ወር መጨረሻ ገደማ ድጋሚ ይካሄዳል በሚባለው ፕሬዚደንታዊ  ምርጫ ላይ የተደቀኑ እክሎችን ለማስወገድ ይቻል ዘንድ በምርጫው ከሚወዳደሩት ተቀናቃኞቹ ፓርቲዎች ጋር በትናንቱ ዕለት በተናጠል ውይይት አካሄደ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:06
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
04:06 ደቂቃ

ኬንያ

በምክትል ፕሬዚደንት ዊልያም ሩቶ እና በራይላ ኦዲንጋ የተወከሉት የገዢው ጁብሊ ፓርቲ እና የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጥምረት፣ በምህጻሩ ናሳ ከውይይቱ በኋላ በየበኩላቸው ጋዜጣዊ መግለጫ  ሰጥተዋል። በመግለጫዎቹ ሁለቱ ወገኖች ሰፊ የሀሳብ ልዩነት እንዳላቸው ጎልቶዋል። ስለአስመራጩ ኮሚሽን እና ስለፕሬዚደንታዊ ምርጫ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ውይይት ናይሮቢ የሚገኙትን አቶ ፍቅረማርያም መኮንን በስልክ አነጋግሬአቸዋለሁ።

አርያም ክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic