የኬንያ ጦር እና በአሸባብ አንጻር የጀመረው ዘመቻ | ኢትዮጵያ | DW | 30.10.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኬንያ ጦር እና በአሸባብ አንጻር የጀመረው ዘመቻ

ወደ ደቡብ ሶማሊያ ሰርገው የገቡት የኬንያ ወታደሮች አሸባብ ደንበር እየተሻገረ በኬንያ ውስጥ ጥቃት መሰንዘሩን እስካላቆመ ድረስ ከሁለት ሳምንት በፊት በአንጻሩ የጀመሩትን ዘመቻ እንደሚቀጥሉ አስታውቀዋል።

default

የኬኒያ ወታደሮች በሶማሊያ

ይኸው ኬንያ በሶማልያ በአሸባብ አንጻር የምትካሂደው የጦር ርምጃ አከራካሪ መሆኑ አልቀረም። አሸባብም በምላሹ ኬንያ ይህንኑ ጥቃትዋን ካላቋረጠች በስተቀር እንደሚበቀላት በተደጋጋሚ ዛቻ አሰምቶ ጥቃት መጣሉን ቀጥሎዋል።

አርያም ተክሌ

ልደት አበበ

Audios and videos on the topic