የኬንያ ጊዚያዊ ሁኔታ | አፍሪቃ | DW | 26.01.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የኬንያ ጊዚያዊ ሁኔታ

የቀድሞው የተመድ ዋና ጸሀፊ ኮፊ አናን ብርቱ የጎሳ ግጭት የቀጠለበትን ምዕራባዊ ኬንያን ከጎበኙ በኋላ፡ እርሳቸው ሆን ተብሎ ተካሄደ ያሉትን ግዙፍ የሰብዓ መብት ረገጣን በጥብቅ አወገዙ። አናን በኬንያ በፕሬዚደንታዊው ምርጫ ውጤት ሰበብ የሚወዛገቡትን ተቀናቃኝ ወገኖች ለማቀራረብ በወቅቱ የሽምግልና ጥረት ጀምረዋል።

የኬንያ ሁከት

የኬንያ ሁከት