የኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በበርሊን | አፍሪቃ | DW | 06.02.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በበርሊን

የኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሚና ሞሀመድ ከጀርመን ባለስልጣናት ጋር ለመነጋገር ዛሬ የጀርመን መዲና በርሊን ገብተዋል።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ ወደ ጀርመን የመጡበት ምክንያት ምን ይሆን? የጀርመንስ ሚና ምን ይመስላል? በርሊን የሚገኘው ወኪላችን ይልማ ኃይለሚካኤልን አንዳንድ ነጥቦች አንስቶ ተክሌ የኋላ አነጋግሮታል።

ይልማ ኃይለሚካኤል

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic