የኬንያ ወታደሮች በሶማሊያ መቆየት | ዓለም | DW | 31.10.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የኬንያ ወታደሮች በሶማሊያ መቆየት

የኬንያ ወታደሮች የሶማልያ ዓማጽያን ቡድን አሸባብን ለመዋጋት ወደ ሶማሊያ ከገቡ ከሁለት ሣምንታት በኋላ ትናንት በተዋጊ አይሮፕላኖቻቸው በጣሉት የቦምብ ጥቃት ቢያንስ 5 ሠላማዊ ሰዎችን ገድለው፣ አርባ አምሥት አቆሰሉ።

default

የኬኒያ ወታደሮች በሶማሊያ

ኬንያ ቁጥሩ በውል ያልታወቀ ወታደር ወደ ደቡባዊ ሶማሊያ ግዛት ያዘመተችው ከሁለት ሳምንታት በፊት ነበር። ኬንያ አሸባብን ለመደምሰስ አስፈላጊ ሆኖ እስከተገኘበት ጊዜ በሶማሊያ እንደምትቆይ አስታውቃለች። በሶማልያ ስለሚካሄደው የኬንያን ዘመቻ ልደት አበበ የዶይቸ ቬለ የሞቃዲሾ ዘጋቢን ፤ ሁሴን አዌይስ አነጋግራለች።

ልደት አበበ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic