የኬንያ ቱሪዝም ዘርፍ የገጠመው ችግር | አፍሪቃ | DW | 17.01.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የኬንያ ቱሪዝም ዘርፍ የገጠመው ችግር

ኬንያ ውስጥ ፕሬዚደንታዊውን ምርጫ ተከትሎ የተፈጠረው ቀውስ በብዙ መቶ የሚቆጠሩ ሰዎች ህይወት አጥፍቶ ብዙዎችንም ከቤት ንብረት አፈናቅሎዋል፤ እንዲሰደዱም አድርጎዋል። በፕሬዚደንት ምዋይ ኪባኪና በተቃዋሚው ወገን መሪ ደጋፊዎች መካከል የቀጠለው ውዝግብም በሀገሪቱ ኤኮኖሚ፡ በተለይም በቱሪዝም ዘርፍ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ማሳረፉ ነው የተሰማው።

ተቃውሞ በኬንያ

ተቃውሞ በኬንያ

ተዛማጅ ዘገባዎች