የኬንያ ባለስልጣናት በሄግ ችሎት | ኢትዮጵያ | DW | 08.04.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኬንያ ባለስልጣናት በሄግ ችሎት

ዓለም ዓቀፉ የወንጀል ችሎት ICC ባለፈዉ የኬንያ ምርጫ ዉዝግብ በተፈፀመዉ ግጭት እጃቸዉ አለበት በሚል ክስ የመሠረተባቸዉን የአገሪቱን ባለስልጣናት ጉዳይ መመልከቱን ቀጥሏል።

default

ዑሁሩ ኬንያታ

ትናንት በሄጉ ችሎት ከቀረቡት ሶስት ተከሳሾች በተጨማሪ ዛሬ የአገሪቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርም ከችሎቱ ተገኝተዋል። የኬንያ ጥምር መንግስት ተጠርጣሪዎቹ ጉዳያቸዉ በአገር ዉስጥ ይታይ፤ የለም በዓለም ዓቀፍ ችሎት ይታይ በሚል መከፈሉ ይሰማል። ሞሐመድ ኻሊፍ

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሠ