የካፒቴን ያሬድ ጌታቸው አባት ስለልጃቸው የተናገሩት | ኢትዮጵያ | DW | 13.03.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የካፒቴን ያሬድ ጌታቸው አባት ስለልጃቸው የተናገሩት

የተከሰከሰው  አውሮፕላን ዋና አብራሪ የካፒቴን ያሬድ አባት ዶክተር ጌታቸው ተሰማ በኢትዮጵያ አውሮፕላን አብራሪዎች ማህበር ግቢ ውስጥ ከልጃቸው የስራ ባልደረቦች እና ወዳጅ ዘመዶች ጋር ለሃዘን ተቀምጠው ውለዋል፡፡ያሬድን ጨምሮ የ 6 ልጆች አባት የሆኑት ዶክተር ጌታቸው በልጃቸው እንደሚኮሩ እና ያለ እድሜው ማለፉ ብቻ እንዳሳዘናቸው ተናግረዋል፡፡

እሁድ እለት የተከሰከሰው አውሮፕላን ዋና አብራሪ የካፒቴን ያሬድ አባት ዶክተር ጌታቸው ተሰማ በአዲስ አበባ የኢትዮጵያ አውሮፕላን አብራሪዎች ማህበር ግቢ ውስጥ ከልጃቸው የስራ ባልደረቦች እና ወዳጅ ዘመዶች ጋር ለሃዘን ተቀምጠው ውለዋል፡፡ ያሬድን ጨምሮ የ6 ልጆች አባት የሆኑት ዶክተር ጌታቸው በልጃቸው እንደሚኮሩ እና ያለ እድሜው ማለፉ ብቻ እንዳሳዘናቸው ተናግረዋል፡፡ የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ሰሎሞን ሙጬ ዶክተር ጌታቸውን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ አዘጋጅቷል።

ሰሎሞን መኮንን

ኂሩት መለሰ

እሸቴ በቀለ

 

Audios and videos on the topic