ሳይንስየካንሰር ተመራማሪው የ“ሲድ” ሽልማት አገኙTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoሳይንስTesfalem Waldyes Erago23 ግንቦት 2009ረቡዕ፣ ግንቦት 23 2009በአዳጊነት ዕድሜያቸው ለትምህርት ወደ አሜሪካ ተጉዘው በዚያው የመምህርነት እና የምርምር ስራቸውን የቀጠሉት ኢትዮጵያዊው ዶ/ር ዛኪ ሸሪፍ በርካታ ሽልማቶችን እና ዕውቅናዎችን ከተለያዩ ተቋማት አግኝተዋል፡፡ በካንሰር በሽታ ላይ በሚያደርጉት ምርምር ይበልጥ የሚታወቁት ኢትዮጵያዊ ምሁር ባለፈው እሁድም ተጨማሪ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡ https://p.dw.com/p/2dwHtማስታወቂያ