የካራቺች መያዝ ያስከተለው ድጋፍና ተቃውሞ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 22.07.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የካራቺች መያዝ ያስከተለው ድጋፍና ተቃውሞ

የካራቺች በፀጥታ ኃይሎች እጅ መውደቅ ለቦስኒያ ሙስሊሞች እና ለዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብና እንዲሁም ለሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች አስደሳች ዜና ሲሆን እንደ ጀግና ለሚቆጥሯቸው በርካታ ሰርቦች ግን ኢፍትሀዊ ተደርጎ ነው የታየው ።

default

ካራዲችና ሚላዲች በስልጣን ዘመናቸው ወቅት

ሶስት ዓመት ተኩል በወሰደው የቦስኒያው ጦርነት በዋና ከተማይቱ በሳራዬቮ ለረገፈው ቁጥሩ ወደ አስር ሺህ ለሚጠጋ ህዝብ ካራዲችንና የዚያን ጊዜውን የጦር አዛዥ ሚላዲችን ዓለም ዓቀፉ ችሎት ተጠያቂ ያደርጋቸዋል ።