የካራቱሪ የመሬት አክሲዮን ሽያጭ እቅድ | ኢትዮጵያ | DW | 15.02.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የካራቱሪ የመሬት አክሲዮን ሽያጭ እቅድ

በጋምቤላ ክልላዊ መስተዳድር መሬት ከኢትዮጵያ መንግስት የወሰደዉ የህንዱ የግብርና ኩባንያ ካራቱሪ እርሻዉን በአክሲዮን ከፋፍሎ አብዛኛዉን ድርሻ ለመሸጥ ጥናቱን ጨርሶ የኩባንያዉን የቦርድ ኃላፊዎች ዉሳኔ በመጠባበቅ ላይ መሆኑን አስታወቀ።

default

ብራንደር ሲንግ

የህንዱ ኩባንያ ካራቱሪ ለግብርና ልማት ነዉ በርካሽ የሊዝ ኪራይ ከመቶ ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በተጠቀሰዉ ክልል የያዘዉ።

ታደሰ እንግዳዉ

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic