የኩባ አብዮት 50ኛ አመት ክብረ-በዓል | ዓለም | DW | 02.01.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የኩባ አብዮት 50ኛ አመት ክብረ-በዓል

ፊደል የሌሉበትም ድግሥ በመርሕ-መፈክራቸዉ መድመቁ ነዉ-ዚቁ።ሳይኖሩም አሉ።

default

ፊደል ድሮ-ከሔምግዌ ጋር

የኩባ ኮሚንስቶች ሥልጣን የያዙበት 50ኛ አመት በዓል ትናንት ኩባ ዉስጥ በደማቅ ሥነ-ሥርዓት ተከብሮ ዉሏል።ሳንቲያጎ ደ ቡባ በተከበረዉ በአል ላይ ከሰወስት ሺሕ የሚበልጡ ከዉጪና ከሐገር ዉስጥ የተጋበዙ እንግዶች ተገኝተዉ ነበር።አዲሱ የኩባ መሪ ራኡል ካስትሮ ለእንግዶቹ ባደረጉት ንግግር የኩባ ሶሻሊዝም በጠንካራ መሠረት ላይ መጣሉን አዉስተዉ የሐገሪቱ ሕዝብ ወደፊትም ከባድ ጊዜ እንደሚጠብቀዉ አስታዉቀዋል።

50 Jahre Revolution Kuba Raul Castro

ራዑል

ሚሻኤል ካስትሪቲዮስ የዘገበዉን ነጋሽ መሐመድ አጠናቅሮታል።