የከተማ ቀላል ባቡር ፕሮጀክት በአዲስ አበባ | ኢትዮጵያ | DW | 01.02.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የከተማ ቀላል ባቡር ፕሮጀክት በአዲስ አበባ

የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር መጓጓዣ ሥራ በመጀመር ላይ መሆኑን አመለከተ።

default

የከተማዋን ከምስራቅ ምዕራብ ከሰሜን ደቡብ ይከፍላል የተባለዉ የመጀመሪያዉ የፕሮጀክቱ ክፍልም በቀጣዮቹ ሶስት ዓመታት ተጠናቆ ተግባራዊ እንደሚሆን ኃላፊዎቹ መግለፃቸዉን ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ በላከልን ዘገባ ጠቅሷል።

ታደሰ እንግዳዉ

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ