የከባቢ አየር ንብረት ስብሰባ በጣልያን | ኢትዮጵያ | DW | 02.07.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የከባቢ አየር ንብረት ስብሰባ በጣልያን

ጣልያን ሮም ዉስጥ የ 22 አገራት ሚኒስትሮችን ያሳተፈ የአየር ንብረት ሁኔታ ዉይይት መድረክ ትናንት መጠናቀቁ ተገልጾአል። የአዉሮጻ ኮሚስዮን፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ወኪሎችም በዉይይቱ ተሳታፊ ነበሩ።

default

ይህ ዉይይት ባለፈዉ ግዜ በዴን ማርክ ኮፐን ሃገን ላይ የአለም መሪዎች ያካሄዱትን የአየር ንብረት ትኩረቱ ባደረገዉ ጉባኤ ላይ አገራት የጋዝ ልቀት እንዲቀንሱ በኢንዱስትሪ የበለጸጉ አገራት ታዳጊዉን በገንዘብ ለመደገፍ ያሳለፈዉን ዉሳኔ ተንተርሶ መካሄዱ ተነግሮአል። በዚሁ ውይይት ላይ ኢትዩጽያ አንዷ ተሳታፊ አገር ነበረች። የሮማዉ ወኪላችን ተክለግዜ ገብረየሱስ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል

ተክለግዜ ገብረየሱስ፣ አዜብ ታደሰ

ሂሩት መለሰ