የከሽፈው የአዉሮፕላን ጥቃት በአሜሪካ | ዓለም | DW | 28.12.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የከሽፈው የአዉሮፕላን ጥቃት በአሜሪካ

ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ አስተዳደራቸዉ የአሸባሪዎችን ዝርዝር አያያዝንና የፍተሻ ስርዓቱን በሙሉ እንዲመረምር አዘዙ።

default

ከአደጋ ያመለጠው አዉሮፕላን

ኦባማ ይህን ትዕዛዝ ያስተላለፉት ባለፈዉ ዓርብ አንድ ናይጀሪያዊ የአሜሪካን አዉሮፕላንን ለማፈንዳት ያደረገዉ ሙከራ ከከሸፈ በኋላ ነዉ። ናይጀሪያዊዉ በአሁኑ ሰዓት በአሜሪካን የደህንነት ኃይሎች ቁጥጥር ስር የሚገኝ ሲሆን ክስ ተመስርቶበታል። ተመሳሳይ መደናገጥ ያስከተለ ሌላ ክስተትም ትናንት መድረሱ እያነጋገረ ነዉ።

አበበ ፈለቀ /ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ