የኦነግ አዲስ አቋም እና የሌላኛዉ ወገን ተቃዉሞ | ኢትዮጵያ | DW | 04.01.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኦነግ አዲስ አቋም እና የሌላኛዉ ወገን ተቃዉሞ

በጀነራል ከማል ገልቹ የሚመራዉ ኦሮሞ ነፃነት ግንባር ከኢትዮጵያ መገንጠል የሚለዉን ዓላማዉን መተዉን ባለፈዉ እሁድ ባወጣዉ መግለጫ አስታዉቋል።

default

በጀነራሉ የሚመራዉ ኦነግ ከተለያዩ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ድርጅቶች ጋ በጋራ የኢትዮጵያዉያንን መብት ለማስከበር፤ አብሮ በአንድ ጥላ ስር እንደሚታገል ታህሳስ 22ቀን ያወጣዉ መግለጫ በሰፊዉ ዘርዝሯል። በአንፃሩ ይህ አቋም የጋራ የኦነግ አቋም ተደርጎ እንዳይወድ በአቶ ዳዉድ ኢብሳ የሚመራዉ ወገን የተቃዉሞ መግለጫ አዉጥቷል።

ድልነሳ ጌታነህ

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic