የኦነግ አቋም በአባላቱ ሲገለፅ | ኢትዮጵያ | DW | 22.01.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኦነግ አቋም በአባላቱ ሲገለፅ

ለሶስት 10ዓመታት በትጥቅ ትግል ተሰማርቶ የቆየዉ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር መዳከሙ ተገለጸ።

default

ሰሞኑን እጃቸዉን ለመንግስት የሰጡት የኦነግ አባላት ግንባሩ የመዋጋት አቅሙ መዳከሙን ለጋዜጠኞች ዛሬ አዲስ አበባ ላይ በሰጡት መግለጫ አስታዉቀዋል።

ታደሰ እንግዳዉ መግለጫዉን ተከታትሏል

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ