የኦነግና የጋህነን አባላት ክስ | ኢትዮጵያ | DW | 15.11.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኦነግና የጋህነን አባላት ክስ

የኢትዮጵያ ፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት 4 ተኛ ወንጀል ችሎት የኦሮሞ ነፃነት ግንባር በምህፃሩ የኦነግና የጋምቤላ ህዝብ ነፃነት ንቅናቄ አባላት ላይ የቀረቡትን የተለያዩ ክሶች አዳምጦ ትእዛዝ አስተላለፈ ። ችሎቱን የተከታተለው ወኪላችን

ዮሐንስ ገብረ እግዚ አብሔር እንደዘገበው ፍርድ ቤቱ የኦነግ አባላት የተባሉ ተከሳሾችን የመከላከያ ምስክሮች ለማድመጥና በአንደኛው ተከሳሽ ላይ ውሳኔ ለመስጠት ለህዳር 24 2005 አም እንዲሁም የጋምቤላ ህዝብ ነፃነት ንቅናቄ አባላት ላይ ብይን ለመስጠት ለህዳር 10 2005 ዓም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል ።
ዮሐንስ ገብረ እግዚብሄር
ሂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 15.11.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/16k87
 • ቀን 15.11.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/16k87