የኦብነግ የሂላላን የጋዝ ምድር መቆጣጠርና የመንግስት ማስተባበያ | ኢትዮጵያ | DW | 31.05.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኦብነግ የሂላላን የጋዝ ምድር መቆጣጠርና የመንግስት ማስተባበያ

ከቅርብ ግዜ ወዲህ የኦጋዴን ነጻ አዉጭ ግንባር በመንግስት ጦር ላይ ጥቃት እየሰነዘረ እና አንዳንድ ቦታዎችን እየተቆጣተረ መሆኑን ይገልጻል።

የኦብነግ የሂላላን የጋዝ ምድር መቆጣጠርና የመንግስት ማስተባበያ

ባለፈዉ አርብም ሂላላ የተባለች በነዳጅ ክምችቷ የምትታወቀዉን ስፍራ በቁጥጥሩ ስር እንዳደረገ ግንባሩ በሰጠዉ መግለጫ አስታዉቋል። የኢትዮጽያ መንግስት እንደተለመደዉ የግንባሩን መግለጫ ቅጥፈት በሚል አስተባብሏል። መሳይ መኮንን ሁለቱንም ወገኖች አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ አሰናድቶአል።

መሳይ መኮንን፣

ተክሌ የኋላ