የኦብነግ ዝግጅትና ፍላጎት | ኢትዮጵያ | DW | 20.02.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የኦብነግ ዝግጅትና ፍላጎት

ግንባሩ «የመጀመሪያ ምዕራፍ» ባለዉ እርምጃዉ የቀድሞ ታጣቂዎቹን ማሰልጠኛ ጣቢያ አስገብቷል።በቃል አቀባዩ መግለጫ መሠረት ሠልጣኞቹ ከሶማሌ ክልል መስተዳድር ልዩ ኃይልና ከሌሎች የክልሉ የፀጥታ ኃይላት ጋር ይቀየጣሉ

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:10

የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር «ሕዝበ ዉሳኔ እንዲጠራ ይፈልጋል» ቃል አቀባይ

 የቀድሞዉ የኢትዮጵያ ሶማሌ አማፂ ቡድን የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ) ሥለወደፊት ፖለቲካዊ ሥራዉ ከኢትዮጵያ የፌደራልና ከሶማሌ ክልል ባለሥልጣናት ጋር እየተደራደረ መሆኑን አስታወቀ።የግንባሩ ቃል አቀባይ እንደሚሉት ግንባሩ «የመጀመሪያ ምዕራፍ» ባለዉ እርምጃዉ የቀድሞ ታጣቂዎቹን ማሰልጠኛ ጣቢያ አስገብቷል።በቃል አቀባዩ መግለጫ መሠረት ሠልጣኞቹ ከሶማሌ ክልል መስተዳድር ልዩ ኃይልና ከሌሎች የክልሉ የፀጥታ ኃይላት ጋር ይቀየጣሉ።ቃል አቀባዩ ማሰልጠኛ ጣቢያ የገቡትን የቀድሞ ታጣቂዎች ቁጥር መግለፅ አልፈለጉም።

 መሳይ ተክሉ 

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic