የኦባማ ጦር መሣሪያ ባለቤትነት ቁጥጥር ውሳኔ | ዓለም | DW | 06.01.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የኦባማ ጦር መሣሪያ ባለቤትነት ቁጥጥር ውሳኔ

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ዖባማ ፕሬዚዳንታዊ የጦር መሣሪያ ባለቤትነት ማሻሻያ ረቂቅ በሀገሪቱ ተግባራዊ እንዲሆን ትናንት ማምሻውን ውሳኔ አስተላልፈዋል። ይኽ ውሳኔ በፕሬዚዳንቱ የሥልጣን ዘመን ብቻ ተግባራዊ መሆንም የሚችል ነው ተብሏል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:54
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:54 ደቂቃ

ጦር መሣሪያ ባለቤትነት ቁጥጥር ውሳኔ በአሜሪካ

ፕሬዚዳንት ባራክ ዖባማ ቀደም ሲል ለምክር ቤት አቅርበውት የነበረው የጦር መሣሪያ ባለቤትነት ቁጥጥር ረቂቅ በሀገሪቱ ምክር ቤት በሚገኙ አብላጫ ሪፐብሊካን አባላት ውድቅ ተደርጎ ነበር። የፕሬዚዳንቱ ውሳኔ በጦር መሳሪያ ባለቤቶች ማኅበር እና ሪፐብሊካን ፓርቲ አባላት ዘንድ ተቃውሞን አስከትሏል። ውሳኔው ለሚቀጥሉት 12 ወራት ተግባራዊ ይሆናል ተብሏል። የዋሽንግተኑ ወኪላችን ናትናኤል ወልዴ ዝርዝር ዘገባ አለው።

ናትናኤል ወልዴ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic