የኦባማ ድል እና የአሜሪካ ሥርዓት አስተምሕሮት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 10.11.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የኦባማ ድል እና የአሜሪካ ሥርዓት አስተምሕሮት

ድፍን አለም ለየአጃንዳዉ መፍትሔ ወይም ስኬት የአሜሪካን ድጋፍ ርዳታ የመጠየቅ መማፀኑን ያክል ከአሜሪካ ልዩ ሥርዓት፥ ከኦባማ ልዩ ድል ለመማር መዘጋጀቱን አለመጠቆሙ ነዉ አሳሳቢዉ

default

ምክር

የኦባማ ልዩ ድል፣ የዩናይትድ ስቴትስ ልዩ ሥርዓት እና የአለም ልዩ አድናቆት-ተስፋ።ጤና ይስጥልኝ እንደምን ዋላችሁ።የኦባማ ድል መነሻ፤ የአለም መሪዋ ሐገር ሥርዓት ማጣቃሻ፣ የአለም አድናቆት ተስፋ ማጎልመሻ፣ የሰወስቱ ልዩዎች ቁንፅል ምክንያት-አስተምሕርት መድረሻችን ነዉ።