1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኦባማ የአፍጋኒስታን ጉብኝት

ሰኞ፣ መጋቢት 20 2002

ስልጣን ከያዙ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ ትናንት በአፍጋኒስታን ድንገተኛ ጉብኝት አድርገዋል።

https://p.dw.com/p/MhCv
ኦባማና ካርዛይምስል picture alliance / dpa

እዚያ የሰፈረዉን የአገራቸዉን ጦርም ጎብኝተዋል። ኦባማ ከአፍጋኒስታን ፕሬዝደንት ሃሚድ ካርዛይ ጋ በነበራቸዉ ቆይታም አስተዳደራቸዉ ሙስናን እንዲዋጋ አሳስበዋል። በአፍጋኒስታን ምርጫ ተካሂዶ የመጭበርበር ትችት ከተሰነዘረ ወዲህ የሁለቱ አገራት ግንኙነት ቀዝቅዞ ቆይቷል።

Nicole Markwald/ይልማ ኃይለሚካኤል

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ